ተነስቷል – የክርስቶስ ትንሳኤ ከኛ ጋር ያክብሩ
Celebrate with us the Resurrection of Jesus Christ with us!
Celebrate with us the Resurrection of Jesus Christ with us!
Come and Worship and there will be dinner @5PM. Invite everyone and lets celebrate the goodness of the the Lord for 2016 while welcoming the year to come. You will be blessed.
"15 እንዲህም አላቸው። ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ። ... 20 እነርሱም ወጥተው በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፥ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፥ በሚከተሉትም ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር።" ማርቆስ 16:15,20
ዓዲሱን ዓመት ዋዜማ ከዘመን ዘመን ያሻገረንን ኢየሱስ ክርስቶስን ከኛ ጋር በማምለክ የበረከቱን ተካፋይ ይሁኑ።
“በዓመታት መካከል ትታወቅ፤ በመዓት ጊዜ ምሕረትን አስብ።” ዕንባቆም 3፡2
Medhane-Alem Evangelical Church is celebrating 30 years of God's goodness and mercy
We're expecting amazing things to happen in Seattle this year and we would be honored to have you join us! It'll be refreshing, renewing, encouraging, edifying, and all the other blessings that happen when the Body of Christ comes together in one accord.
አርብ 5/30 ከ6pm – 8:30pm ቅዳሜ 5/31 ክ11am – 6:30pm የልጆች ጥበቃና ምሳ ይኖራል መጥተው አብረውን የእግዚአብሄር ፀጋ ይካፈሉ