Sermons by Nebiy Medhin Gebreslassie

4 Items

ዓለምን አትውደዱ – Nebiy Medhin Gebreslassie

“ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም። ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።” 1ኛ ዮሃንስ 2፡15-17

ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናል – Nebiy Medhin Gebreslassie

“…እንዲህ ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናልና አለው” ማቴዎስ 3፡15
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የአብን ፈቃድ በመፈፀሙ የተከናወኑ አራት ነገሮች
1. ሰማያት ተከፈቱ
2. የእግዚአብሄር መንፈስ እንደእርግብ ሆኖ ወረደ
3. ድምፅ ከአብ ዘንድ ከሰማይ መጣ
4. ስለ ክርስቶስ አብ ራሱ መሰከረለት