እግዚአብሄር ይችላል
“ኢየሱስም እነርሱን ተመልክቶ። ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉ ይቻላል አላቸው።” ማቴዎስ 19፡26 “But Jesus looked at them and said, “With man this is impossible, but with God all things are possible.” Mathew 19:26
“ኢየሱስም እነርሱን ተመልክቶ። ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉ ይቻላል አላቸው።” ማቴዎስ 19፡26 “But Jesus looked at them and said, “With man this is impossible, but with God all things are possible.” Mathew 19:26
“….አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል” 2ኛቆርኖቶስ 5፡17
“ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም። ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።” 1ኛ ዮሃንስ 2፡15-17
“…እንዲህ ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናልና አለው” ማቴዎስ 3፡15
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የአብን ፈቃድ በመፈፀሙ የተከናወኑ አራት ነገሮች
1. ሰማያት ተከፈቱ
2. የእግዚአብሄር መንፈስ እንደእርግብ ሆኖ ወረደ
3. ድምፅ ከአብ ዘንድ ከሰማይ መጣ
4. ስለ ክርስቶስ አብ ራሱ መሰከረለት
ከእግዚአብሄር የሆነ ጽድቅ – By Pastor Tariku 03/16/2014 “21 አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥ 22 እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤” ሮሜ 3:21-22
ትህትና – በወንድም ከተማ “… እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ።” Mathew 10:16 “… innocent as doves.”
“የሚስፈልገንን ዋናውን እንፈልግ – Pastor Jemal Seid 02/02/2014 Medhane-Alem Evangelical Church, Seattle” እንደቤተክርስትያን ና እንደክርስትያን እጅግ የሚያስፈልጉ ዋና ነገሮች – ሕዝቅኤል 37:1-14 የእግዚአብሄር ቃል የእግዚአብሄር እጅ የእግዚአብሄር መንፈስ
ከአብርሃም በፊት የነበረ ፡ በአብርሃም የትውልድ ሃረግ የገባ ፡ ከድነግል ማርያም የተወለደ ፡ ሰው ሁሉ ሊቀበለው ፡ የሚገባ የእግዚአህብሄር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ “Truly, truly, before Abraham was, I am,” (John 8:58 NLT).