Sermons from June 2014

5 Items

እግዚአብሄር የእንደገና አምላክ

ፓስተር አብይ ሃይሉ (ከኢትዮጵያ) “ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ ኢየሩሳሌም በምሕረት ተመልሻለሁ፤ ቤቴ ይሠራባታል፤ በኢየሩሳሌምም ላይ ገመድ ይዘረጋበታል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።” ኤርምያስ 1፡16

ትንሳኤና ማስረጃው(Resurrection)

ፓስተር ግርማ ደሳለኝ – ወንጌላችን የትንሳኤ ወንጌል ነው! “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” ሮሜ 8:34 “Who then is the one who condemns? No one. Christ Jesus who died—more than that, who was raised to life—is at the right hand of God and is also interceding for us.” […]

ዓለምን አትውደዱ – Nebiy Medhin Gebreslassie

“ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም። ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።” 1ኛ ዮሃንስ 2፡15-17

ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናል – Nebiy Medhin Gebreslassie

“…እንዲህ ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናልና አለው” ማቴዎስ 3፡15
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የአብን ፈቃድ በመፈፀሙ የተከናወኑ አራት ነገሮች
1. ሰማያት ተከፈቱ
2. የእግዚአብሄር መንፈስ እንደእርግብ ሆኖ ወረደ
3. ድምፅ ከአብ ዘንድ ከሰማይ መጣ
4. ስለ ክርስቶስ አብ ራሱ መሰከረለት